1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃውያን ስደተኞች በኢጣልያ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 11 2005

ከመቶ በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ባሳለፍነው ቅዳሜ እና እሁድ ኢጣልያ፣ ላምፔዱዛ ደሴት ገብተዋል። በዚሁ ጉዞዋቸው ስደተኞቹ ብዙ ከመንገላታታቸው ሌላ ህይወታቸውንም እንደደሚያጡ የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ያሳያሉ።

https://p.dw.com/p/18rrx
ምስል picture-alliance/Milestone Media

እንደ አዣንስ ፕረስ ገለፃ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ወደ ጠረፉ ለመጓዝ የሞከሩ 7 ስደተኞች ሰምጠው ቀርተዋል። የስደተኞቹ ቁጥር በሚቀጥሉትም ጊዚያት ከፍ ሊል ይችላል ነው የሚባለው። ኢጣሊያ የደረሱትን ስደተኞች በሚመለከት ለተጨማሪ መረጃ ሮም የሚገኘውን የዶይቸ ቬለ ዘጋቢያችን ተክለእዚጊ ገብረየሱስን እዚህ እስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት አነጋግሬዋለሁ።

ተክለእግዚ ገብረየሱስ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ