1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃውያን እና ብሩሁ ተስፋቸው

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 21 1999

ከሰሀራ በስተደቡብ ባሉ አስር አፍሪቃውያት ሀገሮች የሚኖሩ አፍሪቃውያን የኑሮ ሁኔታቸው ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ መሻሻሉና የወደፊቱ ሁኔታም ደህና ሊሆን እንደሚችል ተስፋ ማድረጋቸውን አንድ ዕለታዊ በቅርቡ የተደረገ አንድ የጥያቄ መዘርዝር አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/E0gs