1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃ በጀርመን ጋዜጦች እይታ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 10 2000

ጅቡቲ ላይ የተፈረመው የሶማልያ የተኩስ አቁም ስምምነት ፋይዳው እስከምን፡

https://p.dw.com/p/EKy3
የአፍሪቃ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ወታደር በሞቃዲሾ
የአፍሪቃ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ወታደር በሞቃዲሾምስል AP

ፈረንሳይ የሜድትሬንየን ባህር አካባቢ ሀገሮች ኅብረት ለመፍጠር ያነቃቃችው ጥረትዋ የገጠመው እክልና ያለፈው ሳምንት የካርቱም አይሮፕላን አደጋ ሰሞኑን የጋዜጦች ትኩረትን ያገኙ ጥቂቶቹ አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች ነበሩ።