1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃ እና ኤኮኖሚዋ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 15 2001

በአፍሪቃ እና በጀርመን መካከል ያለውን የንግድ ግንኙነት ለማሻሻል ታሰቦዋል።

https://p.dw.com/p/IvLs
ምስል Wegweiser GmbH Berlin

አዲስዋ የደቡብ አፍሪቃ የማዕከላይ ባንክ አስተዳዳሪ ወይዘሮ ጊል ማርከስ የሚከተሉት የኤኮኖሚ ፖሊሲ ለሀገሪቱ የኤኮኖሚ ችግሮች መፍትሄ ማስገኘት አለማስገኘቱን ብዙዎችን እያነጋገረ ነው። ቀጣዮቹ ሁለት ዘገባዎች በነዚህ ሁለት ጉዳዮች ላይ አትኩረዋል።

ይልማ ሀይለሚካኤል/ድልነሳ ጌታነህ/አርያም ተክሌ