1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃ እና የቡድን ስምንት ውሳኔ

ሰኞ፣ ሰኔ 6 1997

የሰባቱ ዓበይት ምዕራባውያን መንግሥታትና ሩስያ የገንዘብ ሚንስትሮች ለአንዳንድ በመልማት ላይ ላሉ ሀገሮች የዕዳ ስረዛ ለማድረግ የተደረሰውን ውሳኔ ታሪካዊና ትልቅ ርምጃ ሲሉ አወድሰውታል።

https://p.dw.com/p/E0ea
የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር ለአፍሪቃ የዕዳ ስረዛ እንዲደረግ በለንደን ሲጠይቁ
የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር ለአፍሪቃ የዕዳ ስረዛ እንዲደረግ በለንደን ሲጠይቁምስል AP