1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃ እና የ ዩኤስ ዲፕሎማሲ

ረቡዕ፣ ጥር 23 1999

አዲስ አበባ ላይ የተሰየመዉ የአፍሪቃ መሪዎች ጉባኤ ለሁለተኛ ቀን በመካሄድ ላይ ነዉ። የዩናይትድ ስቴትስዋ የአፍሪቃ ጉዳይ ከፍተኛ ዲፕሎማት ጀንዳይ ፍሪዘር ወር ባልሞላ ግዜ ዉስጥ አዲስ አበባ ሲገኙ የአሁኑ ለሁለተኛ ግዜ መሆኑ ነዉ

https://p.dw.com/p/E0Yo
ምስል AP

ፍሪዘር ከጉባኤዉ መልስ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጡ ይጠበቃል። ከዲፕሎማትዋ ምን ይጠበቃል? ምንስ እያደረጉ ናቸዉ? ነጋሽ መሃመድ በጉባኤዉ ላይ የተገኘዉን ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉን አነጋግሮት ነበር