1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢራንና የሰብአዊ መብት ተሟግችዋ ማብራሪያ፣

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 7 2001

ኢራንና የሰብአዊ መብት ተሟግችዋ ማብራሪያ፣ MAHMUD AHMADINEDSCHAD ምርጫውን አጭበርብረዋል እያሉም ወቀሳ ያቀርባሉ።

https://p.dw.com/p/IpFj
የኢራን የሰብአዊ መብት ተሟጋች የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ወ/ሮ ሽሪን ኤባዲ ቦን ውስጥ ለዶቸ ቨለ ማብራሪያ ሲሰጡ፣ምስል DW

እ ኤ አ በ 2003 ፣ የኖቤል የሰላም ተሸላሚ የሆኑት ወ/ሮ SHIRIN EBADIም የኢራን የሰብዐዊ መብት ተሟጋች እንደመሆናቸው መጠን ትግላቸውን እንደቀጠሉ ናቸው።እሳቸውም ትናንትና ወደ DW መጥተው ከባልደረባችን MATTHIAS VON HEIN ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል። ለቅንብሩ ልደት አበበ።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ