1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢራን ፡ የአቶም መርሀ ግብርዋ እና ዩኤስ አሜሪካ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 19 2002

ኢራን በአቶም መርሀግብርዋ ሰበብ ከምዕራቡ ዓለም ጋ የተፈጠረው ንትርክ ገና መፍትሄ ሳይገኝለት ባለፈው የሳምንት መጨረሻ የመጀመሪያውን የአቶም ተቋም በይፋ ከፈተች።

https://p.dw.com/p/Ow2n
የቡሼር የአቶም ተቋምምስል AP

በቡሼር የተከፈተው የአቶም ተቋም ህዳር 2003 ዓም ኮሬንቲ ማምረት ይጀምራል። ለዚሁ ምርት በተቋሙ አገልግሎት የሚሰጠው ቁስ ለጦር ኃይሉ ተግባር እንዳይውል ሀያስያን ስጋታቸውን ገልጸዋል፤ ለህልውናዋ የሰጋችው እስራኤልም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በኢራን አንጻር ግፊቱን እንዲያጠናክር ጠይቃለች። የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ራልፍ ዚና እንደሚለው፡ ዩኤስ አሜሪካ ከኢራን ጋ በተፈጠረው ውዝግብ ዙርያ ድርብ ሚና ይዛለች።

ራልፍ ዚና

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ