1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢቦላና የአፍሪቃ መገናኛ ብዙኀን አቀራረብ

ዓርብ፣ ኅዳር 26 2007

10ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ መገናኛ ብዙኀን ጉባዔ፣ ትናንት ጧት አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሮ ማምሻውን ተደምድሟል ።ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪቃ አገሮች የተውጣጡ ጋዜጠኞች በተሳተፉበት ጉባዔ የመነጋገሪያ አጀንዳው ኢቦላነበረ። አፍሪቃውያን ጋዜጠኞች

https://p.dw.com/p/1Dzto
ምስል DW/Yohannes Gebreegziabher

ኢቦላ፣ የሚያደርሰውን ጉዳት ብቻ ሳይሆን፣ ለመከላከል የሚደረጉ እንቅሥቃሴዎችንም ጭምር ሚዛናዊ ሆነው እንዲዘግቡ በዐውደ ጥናቱ ላይ ዐቢይ ትኩረት ተደርጎበታል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ