1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢቲቪና የሙስሊሞች ተቃዉሞ

ዓርብ፣ የካቲት 1 2005

በርካታ ሙስሊም ምዕመናን ዛሬ ከዓርቡ ስግደት በኋላ የኢትዮጵያ ቴሌቪዝን በፍርድ ቤት እንዳይታይ የታገደዉን ጀሃዳዊ ሃራካት በሚል ርዕስ ያስተላለፈዉን ዘጋቢ ፊልም በመቃወም በአንዋር መስኪድ ቁጣቸዉን ገለፁ።

https://p.dw.com/p/17b5z
ምስል DW/Tedla Getachew

ወኪላችን በላከልን ዘገባ እንዳመለከተዉ በመስጊዱ በሚካሄደዉ ተቃዉሞ የተሳታፊዎች ቁጥር እየጨመረ ነዉ። ዛሬ ከፀሎት በኋላ የተካሄደዉ ተቃዉሞም በሰላም ተጠናቋል። የተጠወሰዉን ዘጋቢ ፊልም ያቀረበዉ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ኃላፊዎች ፍርድ ቤት ለዛሬ እንዲቀርቡ ማዘዙ የተገለፀ ቢሆንም እንዳልቀረቡ ዘገባዉ አመልክቷል።

ዮሃንስ ገብረእግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሄር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ