1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያና የነዳጅ ፍላጎትዋ

ሰኞ፣ ግንቦት 27 2004

በሱዳንና በደቡብ ሱዳን መካከል በተቀሰቀሰው ግጭት ሳቢያ፣ ኢትዮጵያ የነዳጅ ዘይት ፍጆታዋን ወደ ሀገር ለማስገባትአማራጭ የወደብ አገልግሎት በማፈላለግ ላይ ትገኛለች።

https://p.dw.com/p/157su
Karte von Somalia mit dem Horn von Afrika und der arabischen Halbinsel
ምስል AP

 የነዳጅ ፍላጎቷን ለጊዜው በጂቡቲ  ማስገባቷ ወቅታዊ መፍትኄ ሆኖ ታይቷል ። ለዘለቄታው፤በባቡር ዕቃዎችን የማጓጓዙ ተግባር አስፈላጊ እንደሚሆንም ተመልክቷል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ