1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያና የአሜሪካ ሰብዓዊ መብት ዘገባ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 14 2005

ኢትዮጵያ ዉስጥ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትና የፖለቲካ መብት በሰፊዉ እየተጣሰ መሆኑን ዓመታዊዉ የአሜሪካ የሰብዓዊ መብት ዘገባ አመለከተ።

https://p.dw.com/p/18Krs
ምስል picture-alliance/dpa

ዘገባዉ ኤርትራ ዉስጥም መጠነ ሰፊ የሆኑ የመብት ጥሰቶች እየተፈፀሙ መሆኑን ገልጿል። ባሳለፍነዉ ሳምንት ማለቂያ ይፋ የሆነዉ ይኽ ዘገባ ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ጨምሮ አንድ መቶ ዘጠና ዘጠኝ የዓለም ሀገራትን የሰብዓዊ መብት ይዞታ ዳሷል። የዋሽንግተን ዲሲዉ ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ