1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያን ያለዉ ሰልፍና የመንግስት አስተያየት

ረቡዕ፣ ኅዳር 15 2014

ከቀናቶች በፊት በተለያዩ የዓለም አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን አሜሪካ እና አጋሮቿ በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ያልተገባ ያሉትን ጫና በመቃወም አደባባይ ወጥተዋል። ሰልፈኞቹ ከኢትዮጵያ ጎን መሆናቸውን የሚገልፁ መልዕክቶችንም አስተጋብተዋል።

https://p.dw.com/p/43Mwo
Bildergalerie von James Jeffrey Hörn
ምስል DW/J. Hörn

በዓለም ከተሞች ላይ በተደረጉት ሰልፎች የተለያዩ ዜጎች ተካፍለዋል

ከቀናቶች በፊት በተለያዩ የዓለም አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን አሜሪካ እና አጋሮቿ በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ያልተገባ ያሉትን ጫና በመቃወም አደባባይ ወጥተዋል። ሰልፈኞቹ ከኢትዮጵያ ጎን መሆናቸውን የሚገልፁ መልዕክቶችንም አስተጋብተዋል። በተቃዉሞ ሰልፉ ላይ ኤርትራዉያን ፤ ጃማይካዉያን አሜሪካዉያን እና በተለያዩ የዓለም ከተሞች ላይ በተደረጉት ሰልፎች ላይ ኢትዮጵያን ያሉ ከተለያዩ ሃገራት የመጡ ዜጎች ተገኝተዋል። በ27 ትልልቅ የዓለም ከተሞች ላይ ስለተደረጉት ሰልፎች የኢትዮጵያን መንግሥት ምልከታ ምን ይሆን? ጠይቀናል።

ሰለሞን ሙጬ

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ