1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያዉያን የግብረስናይ ድርጅት በለንደን

ዓርብ፣ ሚያዝያ 4 2011

ባለፈዉ ሰሞን ኢትዮጵያዉያን ለኢትዮጵያዉያን የተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት በብሪታንያ መዲና ለንደን እና አካባቢዋ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን የግንዛቤ ዉይይት አካሂድዋል። ዉይይቱን የመሩት ዶክተር መርድ ገብሩ የአዕምሮ ችግር የሚያጋጥማቸዉ ወገኖቻችንን ፍቅር በሚያስፈልጋቸዉ ወቅት እንሸሻቸዋለን በሚል መነሻ ነዉ።

https://p.dw.com/p/3Gftf
UK Parlament in London
ምስል picture-alliance/NurPhoto/N. Economou

ኢትዮጵያዉያን ለኢትዮጵያዉያን የተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት በብሪታንያ መዲና ለንደን እና አካባቢዋ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን የግንዛቤ ዉይይት አካሂድዋል። በአምስት የሕክምና እና በሁለት የምህንድስና ባለሞያዎች የተመራዉ ይህ የግንዛቤ ዉይይት በሥብሰባዉ ላይ ለታደሙት ዓይን መክፈቻ የዉይይት መድረክ ሆኖ ነበር። ዉይይቱን የመሩት ዶክተር መርድ ገብሩ የአዕምሮ ችግር የሚያጋጥማቸዉ ወገኖቻችንን ፍቅር በሚያስፈልጋቸዉ ወቅት እንሸሻቸዋለን በሚል ለችግሩ ያለንን የግንዛቤ ክፍተት አመልክተዋል።   

ሃና ደምሴ 


አዜብ ታደሰ 
ነጋሽ መሐመድ