1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያዊትዋ ሙዚቀኛ በግዙፉ የአዉሮጳ ፊስቲቫል

ዓርብ፣ ሰኔ 12 2007
https://p.dw.com/p/1FjGk

በአዉሮጳ ግዙፍ እንደሆን የሚነገርለት በጀርመን ቩልዝቡርግ ከተማ የሚካሄደዉ የአፍሪቃ ፊስቲቫል ከአፍሪቃ ብሎም ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የተሰባሰቡ ሙዚቀኞች ሙዚቃቸዉን አሳይተዉበታል ባህል ልምድን ተቀያይረዉበታል። በጀርመኑ ቩልዝቡርግ ከተማ የአፍሪቃ ፊስቲቫል ላይ የመድረኩ ዋና ተጋባዥ የነበረች ኢትዮጵያዊት ሙዚቀኛ የዝግጅታችን እንግዳ አድርገናል።