1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያዊቷ ይሁዲ የቁንጅና ውድድር አሸናፊ

ሰኞ፣ የካቲት 25 2005

ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያዊቷ ይሁዲ የዘንድሮው የእስራኤል የቁንጅና ውድድር አሸናፊ ሆና ተመርጣለች። ቀድሞ የእስራኤል ጦር ውስጥ በውትድርና ታገለግል የነበረችው የቁንጅና ውድድሩ አሸናፊዋ ወጣት የሠራዊቱ አባል ሳለች ወቅት በሠራዊቱ ውስጥ እኩልነት እንዲሰፍን አጥብቃ የምትታገል እንደነበረችም ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/17qL9
ኢትዮጵያዊቷ ይሁዲ የቁንጅና ውድድር አሸናፊ
Yityish Titi Aynaw Miss Israel 2013ምስል picture-alliance/dpa

ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያዊቷ ይሁዲ የዘንድሮው የእስራኤል የቁንጅና ውድድር አሸናፊ ሆና ተመርጣለች። ቀድሞ የእስራኤል ጦር ውስጥ በውትድርና ታገለግል የነበረችው የቁንጅና ውድድሩ አሸናፊዋ  ወጣት  የሠራዊቱ አባል ሳለች ወቅት በሠራዊቱ ውስጥ እኩልነት እንዲሰፍን አጥብቃ የምትታገል እንደነበረችም ተገልጿል። ይህን በተመለከተም ግራማው አሻግሬ ከእስራኤል ተጨማሪ ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል፤ ወደዚያው በቀጥታ እንሸጋገር።  
 
ግርማው አሻግሬ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ