1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያዊው ምርጥ የዩኒቨርስቲ ምሁር

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 2 2006

በርካታ የሂሳብ ጥናትና ምርምር ሥራዎችን አቅርበዋል ።በራሳቸው ስም የሚጠራ የሂሳብ ስሌት እሳቤም ፈጥረዋል ። እኚህ መምህር ከመላው አሜሪካን ለውድድር ከቀረቡ 360 ከፍተኛ መምህራን እጎአ የ2013 ምርጥ የዩኒቨርስቲ ምሁር በመባል ተመረጠዋል ።

https://p.dw.com/p/1AXGJ
ምስል Fotolia/peshkova

ዶክተር ሙላቱ ለማ በአሜሪካ ጆርጅያው የሳቫና ስቴት ዩኒቨርስቲ በሂሳብ የትምህርት ክፍል በተማሪዎቻቸው ከፍተኛ ከበሬታና ፍቅር ያገኙ መምህር ናቸው ። በርካታ የሂሳብ ጥናትና ምርምር ሥራዎችን አቅርበዋል ።በራሳቸው ስም የሚጠራ የሂሳብ ስሌት እሳቤም ፈጥረዋል ። እኚህ መምህር ከመላው አሜሪካን ለውድድር ከቀረቡ 360 ከፍተኛ መምህራን እጎአ የ2013 ምርጥ የዩኒቨርስቲ ምሁር በመባል ተመርጠዋል ። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢኢችን አበበ ፈለቀ ኢትዮጵያዊውን የሂሳብ መምህርና ተመራማሪ ዶ/ር ሙላቱ ለማን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ