1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያውያን በለንደን ለደቡብ አፍሪቃ ኤምባሲ የሰጡት ማሳሰቢያ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 9 2007

ኢትዮጵያውያኑ ሰሞኑን የተወሰደውን ድብደባና ግድያ ባስቸኳይ እንዲገታ አሳስበዋል ጥያቄዎችም አቅርበዋል።

https://p.dw.com/p/1FAH2
Südafrika Fremdenfeindliche Ausschreitungen
ምስል Reuters/S. Sibeko



በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድቡብ አፍሪቃ ውስጥ በኢትዮጵያውያንና በሌሎችም የአፍሪቃ ሃገራት ተወላጆች ላይ ሰሞኑን የተወሰደውን ድብደባና ግድያ በጥብቅ በማውገዝ ፤ በቀጥታ ወደ ደቡብ አፍሪቃ ኤምባሲ በመጓዝ ይህ እኩይ ተግባር ባስቸኳይ እንዲገታ አሳስበዋል ጥያቄዎችም አቅርበዋል።
ከጥያቄ አቅራቢዎች ጋር በቦታው ተገኝቶ የነበረውን በለንደን የዶይቸ ቨለን ዘጋቢ ድል ነሳ ጌታነህን በስልክ አነጋግነዋል።

ድል ነሳ ጌታነህ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ