1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያውያን በሳውዲ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 21 2006

በሳውዲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እነዚህ ዜጎች ለሳውዲ መንግሥት እጃቸውን በመስጠት ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ ቢመክርም ብዙዎች ይህን ለማድረግ ዝግጁ እንዳልሆኑ የጂዳው ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ዘግቧል ።

https://p.dw.com/p/1AjEz
ምስል Nebiyu Sirak

ሳውዲ አረቢያ ህገ ወጥ ከምትላቸው ኢትዮጵያውያን ከ140 ሺህ በላይ የሚሆኑት ወደ ሃገራቸው ቢመለሱም 80 ሺህ የሚደርሱ አሁንም ሳውዲ አረቢያ ውስጥ ይገኛሉ ። በሳውዲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እነዚህ ዜጎች ለሳውዲ መንግሥት እጃቸውን በመስጠት ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ ቢመክርም ብዙዎች ይህን ለማድረግ ዝግጁ እንዳልሆኑ የጂዳው ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ዘግቧል ። ምክንያታቸውን ከቀጣዩ ዘገባ ታገኙታላችሁ ።

ነብዩ ሲራክ
ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ