1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ ለሱማሊያ የምታደርገው ድጋፍ

ማክሰኞ፣ የካቲት 29 2003

በሶማሊያ መዲና መቅድሾ በአማፂው አሸባብ ቡድን ላይ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የተነሳው ውኒያ ተጠናክሯል።

https://p.dw.com/p/R7Ka
በሱማሊያ፤ ወታደሮች ማሰልጠኛ ቦታምስል Daniel Scheschkewitz

የሱማሊያው ፕሬዛደንት ሼክ ሸሪፍ ሼክ አህመድም ከኢትዮጵያ መንግስት ወታደሮች የስንቅና ትጥቅ እርዳታ እንደሚያገኙ ባለፈው ቅዳሜ አስታውቀዋል። ከኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ቢሮ፤ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለጥያቁዎች ምላሽ ሰጥተዋል።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ