1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ ለተመ የፀጥታዉ ምክር ቤት ተለዋጭ አባልነት

ዓርብ፣ የካቲት 25 2008

ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታዉ ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ለመሆን የምርጡኝ ይፋዊ ዘመቻ ተጀመረ።

https://p.dw.com/p/1I7OQ
UN-Sicherheitsrat Außenminister Frank-Walter Steinmeier
ምስል picture-alliance/dpa/K. Nietfeld

[No title]


ባለፈዉ ወር የአፍሪቃ ኅብረት 26ኛዉ የመሪዎች ጉባዔ በተካሄደበት ወቅት ኢትዮጵያ የተመ የፀጥታዉ ምክር ቤት ተለዋጭ አባል እንድትሆን በሚል ጉዳዩ ተነስቶ የነበረ ሲሆን ይህን ድጋፍ ለማሰባሰብ ተቀማጭነታቸዉ አዲስ አበባ የሆኑ የኅብረቱ ዲፕሎማቶች በሸራተን ሆቴል የድጋፉ ጥሪ መከናወኑን አዲስ አበባ የሚገኘዉ ወኪላችን የላከልn ዘገባ ያሳያል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ