1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ኢትዮጵያ በታሪኳ አስተናግዳው የማታውቅ ከባድ ጥያቄ ለሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ አቀረበች»

ረቡዕ፣ ግንቦት 5 2012

ኢትዮጵያ በታሪኳ አስተናግዳው የማታውቅ ከባድ ጥያቄ ለሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ማቅረቧን አንድ የሕግ ምሁር ተናገሩ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወደ ሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ የላከውን ውሳኔ አጣሪ ጉባኤው በትክክል እንዲወስን ለባለሙያዎች አስተያየት አቅርቡ ማለቱም ትክክል ነው ብለዋል  የህግ ባለሙያው።

https://p.dw.com/p/3c7xH
Meaza Ashenafi
ምስል Federal Government Communication Affairs Office of Ethiopia

የሕገ መንግስት ትርጓሜ አንድምታ በምሁራን አንደበት

ኢትዮጵያ በታሪኳ አስተናግዳው የማታውቅ ከባድ ጥያቄ ለሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ማቅረቧን አንድ የሕግ ምሁር ተናገሩ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወደ ሕገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ የላከውን ውሳኔ አጣሪ ጉባኤው በትክክል እንዲወስን ለባለሙያዎች አስተያየት አቅርቡ ማለቱም ትክክል ነው ብለዋል  የህግ ባለሙያው። ሆኖም ውሳኔው የሚያስከትለው ውጤት ከበድ የሚል በመሆኑ ለህሊና እና ለሕግ ብቻ ተገዥ መሆንን ይጠይቃልም ብለዋል ።

ሰለሞን ሙጬ

ታምራት ዲንሳ 

አዜብ ታደሰ