1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ ሕብረት አዝኗል

ረቡዕ፣ ነሐሴ 4 2008

የሕብረቱ የዉጪ ግንኙነት ኮሚሽን ዛሬ እንዳስታወቀዉ፣ መንግሥትም ሆነ ተቃዋሚዎቹ የሐይል እርምጃ ከመዉሰድ መታቀብ አለባቸዉ። ሕብረቱ እንደሚለዉ፣ የሐይል እርምጃ ሰላማዊ መፍትሔ ለመፈለግ እንቅፋት ነዉ።

https://p.dw.com/p/1JfUI

[No title]

የኢትዮጵያ መንግሥት ፀጥታ ሐይላት መንግሥትን በሚቃወሙ ሠልፈኞች ላይ በወሰዱት የሐይል እርምጃ የሰዉ ነብስ መጥፋቱና ደም መፍሰሱ እንዳሳዘነዉ የአዉሮጳ ሕብረት አስታወቀ።የሕብረቱ የዉጪ ግንኙነት ኮሚሽን ዛሬ እንዳስታወቀዉ፣ መንግሥትም ሆነ ተቃዋሚዎቹ የሐይል እርምጃ ከመዉሰድ መታቀብ አለባቸዉ።ሕብረቱ እንደሚለዉ የሐይል እርምጃ ሰላማዊ መፍትሔ ለመፈለግ እንቅፋት ነዉ።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ