ኢትዮጵያ እና የኤች አይ ቪ ኤድስ ሥርጭት መከላከያው ርዳታ24 ኅዳር 2005ሰኞ፣ ኅዳር 24 2005ኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ሥርጭት ከቀነሰባቸው ሀገራት አንዷ ናት። የበሽታውን ስርጭት ለመግታት ሀገሪቱ በርካታ የገንዘብ እርዳታዎችን አግኝታለች።https://p.dw.com/p/16v7Uምስል BZgAማስታወቂያ ከቫይረሱ ጋር የሚኖሩ ሰዎችና በቫይረሱ ምክንያት የሚሞቱት ዜጎች ቁጥርም መቀነሱ እየተገለፀ ነዉ። የዓለም የኤድስ ቀን ባለፈው ቅዳሜ ታስቦ ውሎዋል። በሽታውን ለመከላከል ከውጭ የሚሰጡት እርዳታዎች ምን ያክል ጥቅም ላይ ይውላሉ? ገመቹ በቀለ ሸዋዬ ለገሰ