1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ፤ የወጋ መናርና የኑሮ ውድነት

ረቡዕ፣ ሰኔ 16 2002

ኢትዮጵያ ውስጥ የተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት መደረጉ በየጊዜው ቢነገርም በሌላ በኩል ያለፉት ዓመታት የዋጋ መናርና የኑሮ ውድነት የብዙሃኑን ሕይወት አክብዶ የቀጠለ ጉዳይ ነው።

https://p.dw.com/p/O0tg
ምስል picture alliance/dpa

የአገሪቱ ማዕከላዊ የሰንጥረዥ ቢሮ ባለፈው ሣምንት ባወጣው መግለጫም የዋጋው መናር ወይም ግሽበት ከሚያዚያ ወደ ግንቦት ከ 6,8 ወደ 7,4 በመቶ ከፍ ማለቱን አመልክቷል። መንስዔው የምግብ፣ የነዳጅና የግንቢያ ዕቃዎች ዋጋ መናር መሆኑ ሲጠቀስ በጉዳዩ በማዕከላዊው የሰንጠረዥ ማለት የስታቲስቲክ ቢሮ ምክትል ዳይሬክተር የሆኑትን አቶ ያሢን ሙሣን አነጋግረናል። ከዚሁ በተጨማሪም በኑሮ ውድነት ላይ ከዜጎች የተገኙ አስተያየቶች በዝግጅቱ ተጠቃለዋል፤ ያድምጡ!

መሥፍን መኮንን

አርያም ተክሌ