1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ የ 2004 አ.ም ረቂቅ በጀትን አጸደቀች

ማክሰኞ፣ ሰኔ 28 2003

የኢትዪጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀጣዩን የ2004 አ.ም 117.8 ቢሊዮን ብር በጀት አዋጅ ዛሪ አጸደቀ። አዋጁ ከመጽደቁ በፊት በበጀቱ ዙርያ ሲያከራክሩ ለሰነበቱ ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ሰፋ ያለ ማብራርያ ሰጥተዋል።

https://p.dw.com/p/RXpv
ምስል AP Graphics/DW Fotomontage

ዛሪ ከጸደቀዉ የ 2004 አ.ም የፊደራል መንግስት 117.8 ቢሊዮን ብር ዉስጥ 76.2 በመቶ ከአገር ዉስጥ የሚሰበሰብ ሲሆን 23.8 በመቶዉ ደግሞ ከዉጭ አገር ከሚገኝ ብርድ እና እርዳታ እንደሚሸፈን በበጀት ሪፖርቱ መካተቱን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳዉ የላከልን ጥንቅር ያሳያል።


ታደሰ እንግዳዉ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዪ ለገሰ