1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ የ HRW ዘገባና የጀርመን ርዳታ፣

ዓርብ፣ ጥቅምት 26 2003

ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሒዩማን ራይተስ ወች፥-የኢትዮጵያ መንግሥት የርዳታ እሕልና ቁሳቁሶችን ለፖለቲካ አላማ አዉሏቸዋል በማለት በቅርቡ ያሰማዉን ወቀሳ

https://p.dw.com/p/Q069

የጀርመን የኢኮኖሚና የልማት ተራድኦ ሚንስቴር በከፊል እንደሚያዉቀዉ አስታወቀ።በሚኒስቴሩ የአፍሪቃ ጉዳይ ተጠሪ ቶማስ አልበርት እንዳሉት መንግሥታቸዉ በጉዳዩ ላይ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ለመነጋገርም አቅዷል።ቶማስ አልበርትን ትናንት አነጋግሬያቸዉ ነበር።

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ