1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮ ቴሌኮም እና አገልግሎቱ

ማክሰኞ፣ የካቲት 6 2004

የኢትዮ ቴሌኮም የደምበኞች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ መምጣቱን እና የተደቀኑበትን ችግሮች በማስመልከት መግለጫ አውጥቷል። ከፈረንሳዊው ስራ አስኪያጅ ጇን ሚሼል ላቲውት እና በህዝብ፤

https://p.dw.com/p/143KP
ምስል picture alliance/dpa

የኢትዮ ቴሌኮም የደምበኞች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ መምጣቱን እና የተደቀኑበትን ችግሮች በማስመልከት መግለጫ አውጥቷል። ከፈረንሳዊው ስራ አስኪያጅ ጇን ሚሼል ላቲውት እና በህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ከአቶ አብዱራሂም አሕመድ ጋር የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቆይታ አድርጎ የሚከተለውን ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ