1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

ኢትዮ-ቴሌኮም የሚቀርቡበት ወቀሳዎች

ዓርብ፣ ግንቦት 3 2010

ከመቶ ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በብቸኝነት አገልግሎት የሚያቀርበው ኢትዮ-ቴሌኮም በርካታ ወቀሳዎች ይቀርቡበታል። የአገልግሎት  መቆራረጥ፤ የድምፅ ጥራት ችግር የሚጠቀሱ ናቸው።

https://p.dw.com/p/2xYdK
Symbolbild Handy Smartphone SMS
ምስል Fotolia/Aaron Amat

ኢትዮ-ቴሌኮም የሚቀርቡበት ወቀሳዎች

ከመቶ ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በብቸኝነት አገልግሎት የሚያቀርበው ኢትዮ-ቴሌኮም በርካታ ወቀሳዎች ይቀርቡበታል። የአገልግሎት  መቆራረጥ፤ የድምፅ ጥራት ችግር የሚጠቀሱ ናቸው። የኩባንያው ደንበኞች ከውጭ አገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ ጥሪዎችን መለየት ተስኖናል ሲሉ ያማርራሉ። የአዲስ አበባ ወኪላችን የኢትዮ-ቴሌኮም የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አብዱራሒም መሐመድን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ