1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» ያወጣው የኤርትራ ዘገባ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 8 2006

በተለያዩ ሀገራት የሚካሄዱ ውዝግቦችን እየተከታተለ የመፍትሔ ሀሳብ የሚጠቁመው «ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» ሰሞኑን ስለኤርትራ አንድ ዘገባ አውጥቷል። የ«ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» ዘገባ በተለይ ትኩረቱን

https://p.dw.com/p/1Cusn
21.01.2013 Karte Eritrea Asmara eng

ያሳረፈው በአሁኑ ጊዜ ከኤርትራ ወጣቶች በብዛት በሚሰደዱበት ሁኔታ ላይ ነው። ይኸው አሳሳቢ ችግር እንዲወገድ ከኤርትራ በኩል እና ከዓለም አቀፉ፣ በተለይም ከጎረቤት ሀገራት በኩል ሊደረጉ ይገባቸዋል ያላቸውን የመፍትሔ ሀሳቦች «ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» በዘገባው አካቶዋል።

International Crisis Group
ምስል International Crisis Group

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ