1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢንተርኔት እና ሽብር 

ረቡዕ፣ ሰኔ 7 2009

ሜይ ጽንፈኝነት እና የሽብር እቅድ በኢንተርኔት እና በማህበራዊ መገናና ብዙሀን እንዳይሰራጩ መከላከል የሚያስችል ዓለም ዓቀፍ ህግ እንዲወጣ ጠይቀዋል።

https://p.dw.com/p/2eiDw
Symbolbild Soziale Netze
ምስል picture-alliance/dpa/Heimken

MMT Beri.Toronto (Effects of internet and social media on security ) - MP3-Stereo

ብሪታንያ  ተከታታይ የሽብር ጥቃቶች ከደረሱባት በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቴሬሳ ሜይ የኢንተርኔት አገልግሎት ሰጭዎች እና የማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን መድረኮች ለአሸባሪዎች ምቹ ሁኔታ እየፈጠሩ ነው ሲሉ ወቅሰዋል። እነዚህ መድረኮች የአሸባሪዎች መራቢያ እንዳይሆኑ ማድረግ እንደሚገባ ያሳሰቡት ሜይ ጽንፈኝነት እና የሽብር እቅድ በኢንተርኔት እና በማህበራዊ መገናና ብዙሀን መሰራጨታቸውን መከላከል የሚያስችል ዓለም ዓቀፍ ህግ እንዲወጣ ጠይቀዋል። ይህ የሜይ ሀሳብ የተለያዩ ትችቶችን አስከትሏል። የቶሮንቶው ወኪላችን አክመል ነጋሽ የያንተርኔት ባለሞያ አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።

አክመል ነጋሽ 

ኂሩት መለሰ

አዜብ ታደሰ