1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢዜማ የሥራ አስፈጻሚዎቹን ይፋ አደረገ

ሐሙስ፣ ግንቦት 15 2011

አዲሱ ፓርቲ የኢትዮጵያ የዜግነት እና ማኅበራዊ ፍትህ ኢዜማ ፓርቲውን የሚመሩ የሥራ አስፈጻሚ አባላት እና ከመንግሥት ትይዩ የተመደቡ የአመራር አባላቱን ይፋ አድርጓል። ሆኖም የትውውቅ ሥርዓቱ ለጋዜጠኖች ጥያቄ እና መልስ ክፍት እንዳልነበር ዘጋቢያችን አመልክቷል።

https://p.dw.com/p/3IyoL
Äthiopien Addis Abeba
ምስል DW/S. Muchie

የኢዜማ የሥራ አስፈጻሚ አባላት

 በኢዜማ ለፌደሬሽን የተመረጡ  አባል ፓርቲው የፌደራል ሥርዓቱ በሀገሪቱ ተጠናክሮ እንዲቀጥል እንደሚታገል በማመልከት አደረጃጀታቸው ከወዲሁ የመንግሥትን መዋቅሮች ለመተካት ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን ገልጸዋል። እነዚህ የአመራር አባላት ፓርቲውን በቅንነት ለማገልገል ቃል መግባታቸውን ከአዲስ አበባ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር በላከልን ዘገባ ጠቅሷል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተስፋለም ወልደየስ