1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢድ አል-ፈጥርን ከጠበቃ አዲስ መሐመድ ጋር

እሑድ፣ ሰኔ 18 2009

የሙስሊም መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት በታሠሩበት እና ጥብቅና የሚቆምላቸው በታጣበት ወቅት ችሎት ፊት በድፍረት እና ሙያዊ በሆነ መንገድ  የጥብቅና ሥራውን በማከናወን በርካቶችን ያስደመሙት ጠበቃ አዲስ መሐመድ እውነቱ።

https://p.dw.com/p/2fLzl
Äthiopien Id-Al-Fatir
ምስል DW/Y. G.Egiziabher

(Beri. Addis) Eid with the lawyer who defended muslims arbitrary committee - MP3-Stereo

የሙስሊም መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት በታሠሩበት እና ጥብቅና የሚቆምላቸው በታጣበት ወቅት ችሎት ፊት በርካቶችን አስደምመዋል። በድፍረት እና ሙያዊ በሆነ መንገድ  የጥብቅና ሥራውን በማከናወንም በበርካቶች ይደነቃሉ። ጠበቃ አዲስ መሐመድ እውነቱ። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ጠበቃዋ ቤት በመገኘት በዓሉን እንዲህ ቃኝቶታል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 
ማንተጋፍቶት ስለሺ