1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢጋድና የአፍሪቃው ቀንድ ድርቅ

ሰኞ፣ ሰኔ 9 2006

በምሥራቅ አፍሪቃ በተለይም በአፍሪቃው ቀንድ በመከሠት ላይ ያለውን ድርቅ ለመቋቋም፤ የምሥራቅ አፍሪቃ በይነ መንግሥታት ፣ የኢ ጋ ድ ሃገራት መሪዎች፤ አዲስ አበባ ውስጥ ጉባዔ በማካሄድ ድርቁን መቋቋም በሚያስችሉ

https://p.dw.com/p/1CJNY
ምስል Getachew Tedla HG

ጉዳዮች ፣ ስምምነት ላይ መድረሱን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ከሁሉም ክፉኛ የተጎዳችው ከ ስድስት ወር ገደማ በፊት የእርስ በርስ ውጊያ ያገረሸባት ደቡብ ሱዳን ናት። ከጠቅላላው ህዝብ ሩቡ፤ ማለትም 3 ሚሊዮን ገደማው ለረሃብ እየተጋለጠ መሆኑ ፤ አንድ ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብም መሠረታዊ የምግብ ፍጆታ እንደማያገኝ ከአካባቢው የሚሠራጭ ዜና ይጠቁማል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ኂሩት መለሰ