1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢጋድ እና የቀጣናው ስደተኞች እና የስደት ተመላሾች

ማክሰኞ፣ መስከረም 27 2012

የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን በምህጻሩ ኢጋድ በዓመቱ በቀጣናው ስደተኞችን እና የስደት ተመላሾችን በሚመለከት በተከናወኑ ተግባራት እና ባጋጠሙ ችግሮች ላይ ትናንት አዲስ አበባ ውስጥ ተወያይቷል።ስብሰባው ለችግሩ ዘላቂ መፍትሄ ባላቸው ጉዳዮች ላይም ተነጋግሯል።

https://p.dw.com/p/3Qucn
Äthiopien Intergovernmental Authority on Development | Treffen in Addis Abeba | Daniel Hunn
ምስል DW/G. Tedla

ኢጋድ፣የቀጣናው ስደተኖች እና የስደት ተመላሾች

የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን በምህጻሩ ኢጋድ በዓመቱ በቀጣናው ስደተኞችን እና የስደት ተመላሾችን በሚመለከት በተከናወኑ ተግባራት እና ባጋጠሙ ችግሮች ላይ ትናንት አዲስ አበባ ውስጥ ተወያይቷል።ስብሰባው ለችግሩ ዘላቂ መፍትሄ ባላቸው ጉዳዮች ላይም ተነጋግሯል። ውይይቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዝርዝሩን አዘጋጅቷል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 


ኂሩት መለሰ
ማንተጋፍቶት ስለሺ