1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤርትራና መንግሥታዊ ያልሆኑ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች፣

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 14 2001

መንግሥታዊ ያልሆኑ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች ማኅበረሰቡን በተለያዩ የልማት መስኮች ፣ ፕሮጀክቶችን ነድፈው በመርዳት የሚያበረክቱትን አዎንታዊ ድርሻ ቀና በሆነ መንገድ፣

https://p.dw.com/p/Iui5

በጥንቃቄ ለማስተናገድና ፕሮጀክቶችን ገቢራዊ ከሚያደርጉ ወገኖች ጋር ያለውን የሥራ ግንኑነት ለማጠናከር ያለመ ስብሰባ አሥመራ ውስጥ ተካሂዶአል። ጎይቶም ቢሆን ዝርዝር ዘገባ አለው።

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ