1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤርትራ የሶማልያ ሽግግር መንግስት የሰነዘረውን ክስ ማስተባበልዋ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 27 2001

የኤርትራ መንግስት ቋሚ ተጠባባቂ የማስታወቂያ ሚንስትር አቶ አሊ አብዶ ሶማልያ ኤርትራ አል ሸባብን ለመሳሰሉ ከአል ቓይዳ ጋር ግንኙነት አላቸው ለሚባሉ ሙስሊም ተዋጊዎች የጦር መሳሪያ አቅርባለች በሚል ያቀረበችውን ክስ ሀሰት ሲሉ አስተባበሉ።

https://p.dw.com/p/Hk5n
የጦር መሳሪያምስል AP

የኤርትራ መንግስት ሶማልያውያን በሀገራቸው ህጋዊ መዋቅር የያዘ መንግስት ማቋቋም የሚችሉበት ድርድር ይካሄድ ዘንድ ተግተው የሚሰሩበትን ሁኔታ እንደሚያበረታታ አስታወቀ።

ጎይቶም ቢሆን/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

ጎይትኦም ቢሆን/አርያም ተክሌ