1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤርትራ ደርሶ መልስ -ማርቲን ሽብዬ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 28 2008

ስዊድናውያኑ ጋዜጠኞች ማርቲን ሽብዬ እና ጆሀን ፔርሰን ወደ ኤርትራ ተጉዘው ተመልሰዋል።

https://p.dw.com/p/1JJjQ
Äthiopien Journalisten Martin Schibbye
ምስል picture-alliance/dpa

[No title]

በኤርትራ ያለ ምንም እክል መዘዋወራቸውን የሚናገረው ጋዜጠኛ ማርቲን ሽብዬ በጉዟቸው ከጥቂት ወታደራዊ እና የደህንነት ቦታዎች በስተቀር የጠየቁትን ሁሉ ያለምንም ክትትል መጎብኘታቸውን ለዶይቼ ቬለ ተናግሯል። ማርቲን ሰላም የሰፈነባት የሚላት የኤርትራ ጉዳይ «እጅግ የተወሳሰበ» እንደሆነም ይናገራል።

ቴዎድሮስ ምህረቱ

እሸቴ በቀለ

ኂሩት መለሰ