1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤቦላ በምዕራብ አፍሪቃ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 8 2006

ኤቦላ ከዚህ ቀደም በዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ፣ ሱዳን፣ ጋቦን፣ አይቮሪኮስትና ዩጋንዳ በተደጋጋሚ ተከስቷል። ይህ በሽታ አብዛኛዉን ጊዜ በማዕከላዊና ምሥዕራቅ አፍሪቃ ብቻ የሚከሰት ተደርጎ ቢገመትም ላለፉት አምስት ወራት ደግሞ ምዕራብ አፍሪቃ ዉስጥ ጥቂት የማይባሉ ሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1Cddb
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ