1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤች.አይ.ቪ የታወቀበት ሠላኛ ዓመት

ዓርብ፣ ሰኔ 3 2003

ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ወይዘሮ ሒላሪ ክልተን ሰላሳኛዉን አመት ምክንያት በማድረግ ባሥተላለፉት መልዕክት የበሽታዉን ሰለቦችና ቤተ-ሠቦቻቸዉን ለመርዳት የሚመደበዉ ገንዘብ መጨመር እንዳለበት አሳስበዋል።

https://p.dw.com/p/RT0j
ምስል picture-alliance/dpa


ኤድስ የሚያመጣዉ ቫይረስ ኤች.አይ.ቪ የታወቀበት ሠላሳኛ አመት በተለያዩ ሐገራት በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች እየታሰበ ነዉ።ቫይረሱ ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ በመታወቁ የሐገሪቱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ወይዘሮ ሒላሪ ክልተን ሰላሳኛዉን አመት ምክንያት በማድረግ ባሥተላለፉት መልዕክት የበሽታዉን ሰለቦችና ቤተ-ሠቦቻቸዉን ለመርዳት የሚመደበዉ ገንዘብ መጨመር እንዳለበት አሳስበዋል።አዲስ አበባ ዉስጥም የኤች አይ ቪ ኤድስን ሥርጭትና ሥርጭቱን ለመግታት ሥለሚደረገዉ ጥረት የተነጋገረ ስብሰባ ትናንት ተደርጎ ነበር።ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ስብሰባዉን ተከታትሎ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ