1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እምነት ተቋማት ጥቃት ላይ ውይይት ተደረገ

ሰኞ፣ ጥር 4 2012

የሰላም ሚኒስቴር በሃይማኖት ተቋማትና እየደረሰባቸው በሚገኝ ጉዳት ዙሪያ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በየጊዜው ባደረጉት የሰላም ጥሪ በተቋማቱ ላይ እየደረሰ ካለው አደጋ በላይ እንዳይደርስ ከፍተኛ ጥረት ማድረጋቸው ተነግራል።

https://p.dw.com/p/3W87K
Äthiopien Religion l Konferenz über aktuelle religiöse Themen in Äthiopien
ምስል DW/S. Muchie

ውይይቱን ያዘጋጀው የሰላም ሚኒስቴር ነው

የሰላም ሚኒስቴር በሃይማኖት ተቋማትና እየደረሰባቸው በሚገኝ ጉዳት ዙሪያ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በየጊዜው ባደረጉት የሰላም ጥሪ በተቋማቱ ላይ እየደረሰ ካለው አደጋ በላይ እንዳይደርስ ከፍተኛ ጥረት ማድረጋቸው ተነግራል። የሃይማኖት ተቋማቱ ከፉክክር ይልቅ መተባበርን መርህ አድርገው እንዲሰሩም ተጠይቋል።


ሰለሞን ሙጬ 
ኂሩት መለሰ