ሰባት ተከሳሾች እንዲሰናበቱ ታዟል
ረቡዕ፣ ግንቦት 9 2009ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ፌደራዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት እስላማዊ መንግስት በኃይል ለመመስረት አሲረዋል ያላቸውን 23 ተከሳሾች ከሶስት እስከ 15 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ ዛሬ ወስኗል፡፡ ሶስት ዓመት የተፈረደባቸው ሰባት ከተከሳሾች በክስ መስማት ሂደት ላይ በማረሚያ ቤት ሆነው ሶስት ዓመት ስላለፋቸው እንዲሰናበቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡ ችሎቱን የተከታተለዉ የአዲስ አበባው ወኪላችን የላከውን ዘገባ መስፈንጠሪያውን ተጭነው ያድምጡ፡፡
ዮሐንስ ገብረእግዚያብሔር
ተስፋለም ወልደየስ
ነጋሽ መሐመድ