1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እስራኤል አይሁዳዉያንን ከኢትዮጵያ መዉሰድ መጀመርዋ

ሰኞ፣ ግንቦት 11 2006

እስራኤል አይሁዳዉያንን ከኢትዮጵያ ዳግም መዉሰድ መጀመርዋ ተገለፀ። ባለፈዉ ሳምንት 64 ቤተ- እስራኤላዉያን፤ እስራኤል መግባታቸዉን ሃይፋ የሚገኘዉ ወኪላችን ግርማዉ አሻግሬ ገልጾልናል።

https://p.dw.com/p/1C2al
Israel äthiopische Juden
ምስል Getty Images

እስራኤል አይሁዳዉያንን ከኢትዮጵያ ዳግም መዉሰድ መጀመርዋ ተገለፀ። ባለፈዉ ሳምንት 64 ቤተ- እስራኤላዉያን፤ እስራኤል መግባታቸዉን ሃይፋ የሚገኘዉ ወኪላችን ግርማዉ አሻግሬ ገልጾልናል። ለወራቶች የተቋረጠዉ የቤተ-እስራኤል ወገኖች ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል በቡድን የማመላለሱ ሂደት የቀጠለዉ፤ በእስራኤል ወገኖቻችን ቀሩብን የሚሉ ዜጎች ቁጥር በመበራከቱ የእስራኤል መንግሥት አንድ አጣሪ ኮሚቴ ካቋቋመ እና ወደ ኢትዮጵያ ከላከ በኋላ መሆኑ ተነግሮአል። ዝርዝሩን የሃይፋዉ ወኪላችን ግርማዉ አሻግሬ ልኮልናል።

ግርማዉ አሻግሬ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ