1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እስራኤል ከሙባረክ በኋላ ያደረባት ስጋት

ሐሙስ፣ የካቲት 10 2003

የግብጹ ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከሥልጣን ከወረዱ በኃላ ወታደራዊው አመራር የአገሪቱን የወደፊት እጣ በተመለከተ ወሳኝ መመሪያዎቹን አስታውቋል

https://p.dw.com/p/R20h
ምስል DW
። በ 6 ወራት ውስጥ አዲስ ምርጫ ይካሄዳል ፤ ፓርላማውም እንዲበተን ይደረጋል ። ከዚህም ጋር በመያያዝ ጦር ኃይሉ ህዝቡ የጠላውን ህገ መንግስት በማገድ ዋና ዋናዎቹን የተቃዋሚዎች ጥያቄዎች ያሟላል ። እስራኤል ውስጥ የሙባረክ መንግስት መወገድ የተቀላቀሉ ስሜቶች እንዲንፀባረቁ ማድረጉን Clemens Verenkotte ክሌመንስ ፌረንኮተ ከቴላቪቭ የላከው ዘጋባ ያስረዳል ። Clemens Verenkotte ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ