1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እንወያይ፤ የአሜሪካ ማዕቀብና ኢትዮጵያ

Shewaye Legesseእሑድ፣ ግንቦት 22 2013

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ማዕቀቡን ያሳወቁበት መግለጫ የቀድሞና የአሁን የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት፣ የህወሃት ባለሥልጣናት፣ የኤርትራ ባለሥልጣናት እንዲሁም የአማራ ክልልን ሁሉ ይዘረዝራል።

https://p.dw.com/p/3u8UB