1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እንወያይ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 3 2005

ኢትዮጵያ ዉስጥ መሠረታዊ ፍላጎቶች እጅግም ሳይሟሉ ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ እጅግ ግዙፍ ፕሮጀክቶች በአጭር ጊዜ እንዲጠናቀቁ መንግስት አልሞ እየተንቀሳቀሰ ነዉ። የእቅዶች ወደተግባር መቀየር መቻላቸዉ መልካም ቢሆንም ቅድሚያ የተሰጣቸዉና ቅድሚያ ሊሰጣቸዉ የሚገባቸዉ የልማት ተግባራት ሲታዩ ተቃርኖዉ ይጎላል የሚሉ ወገኖች በርካታ ናቸዉ።

https://p.dw.com/p/170w0
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ