1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኧል በሺር በኢስታንቡል

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 20 2000

በተለያዩ የቱርክ ጋዜጦች መሰረት፡ በጦር ወንጀል የእስር ማዘዣ ሊተላለፍባቸው ይችል ይሆናል የተባሉት የሱዳን ፕሬዚደንት ኦማር ሀሰን ኧል በሺር

https://p.dw.com/p/F4nP
ኧል በሺር
ኧል በሺርምስል PA/dpa

በኢስታንቡል በተካሄደው የቱርክና የአፍሪቃ መሪዎች ጉባዔ መሳተፋቸውን የቱርክ ህዝብ በፍጹም አልደገፈውም።