1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከማርቲን ፕላውት ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

ሐሙስ፣ ኅዳር 10 2013

በኢትዮጵያ መንግሥት እና ትግራይን በሚያስተዳድረው ሕወሃት መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት፣ የፈዴራል መንግስቱ የውስጥ ጉዳይና ሕግ የማስከበር ርምጃ  ነው ሲል አጽንኦት ይሰጣል። አንዳንዶች በተለይ ደግሞ የውጭ ሃገራት ተንታኞች አካባቢያውም ሊያደርጉት ይሞክራሉ።

https://p.dw.com/p/3lZf0
Äthiopien Amhara grenze zu Tigray | Militäreinheiten der TPLF
ምስል Tiksa Negeri/REUTERS

በኢትዮጵያ መንግሥት እና ትግራይን በሚያስተዳድረው ሕወሃት መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት፣ የፈዴራል መንግስቱ የውስጥ ጉዳይና ሕግ የማስከበር ርምጃ  ነው ሲል አጽንኦት ይሰጣል። አንዳንዶች በተለይ ደግሞ የውጭ ሃገራት ተንታኞች አካባቢያውም ሊያደርጉት ይሞክራሉ። የብራስልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ ከነዚህ በጦርነቱ የሌሎች መንግሥታት ተሳትፎም አለበት ብለው ከሚከራከሩት አንዱ የሆኑት ማርቲን ፕላውትን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። 
ገበያው ንጉሤ
ኂሩት መለሰ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ