1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከሞት ቅጣት ወደእድሜ ልክ

ሐሙስ፣ ግንቦት 25 2003

ባለፉት ሃያ አመታት በወህኒ ለሚገኙት 23 ከፍተኛ የደርግ ዘመን የኢትዮጵያ ባለስልጣናት፤

https://p.dw.com/p/RRR4
ምስል AP

በፍርድ ቤት የተበየነባቸዉ የሞት ቅጣት ወደእድሜ ልክ እስራት እንዲቀልላቸዉ ትናንት የአገሪቱ ርዕሰ ብሄር ይቅርታ አድርገዋል። በደርግ ዘመን ቤተሰቦቻቸዉን በቀይ ሽብር ያጡ ወገኖች የይቅርታ ብይኑ ፍትሃዊ አይደለም ሲሉት፤ ገለልተኛ አስተያየት ሰጪዎች ደግሞ በዘመኑ የተፈፀመዉ ጭፍጨፋ ሁሉንም የነካ በመሆኑ የይቅርታ ብህል መጎልበት አለበት፤ ዉሳኔዉ ተገቢ ነዉ የሚል አስተያየት ሰጥተዋል።

ታደሰ እንግዳዉ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ