ከተረፈ ምርት ማገዶ
ሐሙስ፣ ሐምሌ 12 2004ማስታወቂያ
በአካባቢ ተፈጥሮ ላይ እየደረሰ የሚታየዉን ጉዳት ለመቀነስ እንደሚረዳ ነዉ የተገመተዉ። በዘርፉ የተሰማራዉ በጀርመን መዋዕለ ንዋይ ማስፋፊያ ድርጅት የአፍሪቃ ጡብ ለተሻለ ህይወት በሚል ስለሚያከናዉነዉ ተግባር በፊልም የተደገፈ መግለጫ ማቅረቡንም ጉታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በዘገባዉ ጠቅሷል። ባለፈዉ ሳምንት ይህን ማገዶ የሚሠራዉ መሣሪያ ለእይታ ቀርቦ ምርቱም ገበያያ ላይ መዋሉ ተገልጿል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ